አስደናቂ ሴቶችና አስደናቂ ተፈጥሮ ያላት ሀገሀር
የሴቶቿ ቁጥር ከወንዶች በመብለጡ ምክንያት ሴቶቿ ፍቅረኛና ባል ፍለጋ ስለሚንከራተቱባት፣ በአውሮፓ ውስጥ እጅግ ፈጣን የሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ስላላት ሽቅርቅር ምድር፣ ቢራ እንደ ውሃ በሚጠጣባትና በቢራ ፋብሪካዎች ስለተጨናነቀችው ግዛት፣ ተፈጥሮና ዘመናዊነትን አስማምታ የጎብኝዎችን ልብ ከፍ ዝቅ ስለምታደርገው አንዲት ሃገር እናወራለን፣ ከማውራትም አልፈን ዙሪያ ገባዋን አብረን እንጎበኛለን። https://youtu.be/18-RmF6uGqc የጥንታዊ ደኖች እና የዘመናዊ ከተሞች ቅይጥ ምድር ወደሆነችው፣ የስነ-ህዝብ ለውጥ ለሚስትና ፍቅረኛ ፈላጊ ወንዶች ገነትን ለፈጠረባት፣ ማራኪ መልክ፣ ለግላጋ ቁመት ፣ ሰማያዊ አይኖች፣ ከፍ ያለ ጉንጭ፣ የስላቭ እና የኖርዲክ ጂኖች ውህድ ባህሪ ያላቸው ቆነጃጅቶች የሚኖሩባት በአጠቃላይ ጭንቅላት የሚያዞር ውበት ጥምር ውበት ምድር እንኳን ወደ ላቲቪያ፣ ባልቲክ ግዛት በደህና መጡ፤ @@@@@ አብረውን ወደዚች ሀገር ከተጓዙ ወደው ብቻ ሳይሆን ተገደውም በቆነጃጅት ሴቶች ከንፈርዎን ቢሳሙ ወይም ድንገተኛ የአንሶላ እንጋፈፍ ግብዣ ቢቀርብልዎ፣ ወይም ደግሞ የእንጋባና አለማችንን እየቀጨን አብረን እንኑር ጥያቄ ቢቀርብልዎ ውሳኔው የእርስዎ ነው። ለምን ካሉን መልሱ ወዲህ ነው፣ ላቲቪያ የሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ ዜጎቿ በመብለጡ ምክንያት ቆነጃጅት ሴቶቿ ፍቅረኛና በባል እጥረት እንዲሁም በወሲብ ጥም የሚሰቃዩ በመሆናቸው በተለይ የሌላ አገር ዜጎችን በፍቅር ለማጥመድ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፣ የቆነጃጅቶችን ነገር በኃላ ላይ ዘርዝረን እንመለከተው ዘንድ እናቆየውና ላቲቪያን በወፍ በረር እንጎበኛት ዘንድ ወደናል፣ አብረን እንጓዝ። በሰሜን አውሮፓ የባልቲክ ክልል ውስጥ የምትገኘው ላቲቪያ፣ ትንሽ ሀገር ብትሆንም ትልቅ ልብ አላት። ይህ...